ምኵራብ ሚድያ Mikurab Media
ምኵራብ ሚድያ Mikurab Media
  • 120
  • 1 931 285

Відео

''ትዳርን የሚሰጠው እግዚአብሔር ነው " ፓስተር ዮሴፍ ካሳ በምኩራብ ሾው Interview with singer Yossef Kassa
Переглядів 67 тис.Місяць тому
#yossefkassa #interview @yosefkassajossykassaoffici1565 #mukrab_show
ስለ ጠ/ሚሩ ያልተሰሙ ሚስጥሮች ከጋሽ በቀለ ወልደኪዳን ጋር በምኩራብ ሾው ክፍል ሁለት | Interview with Pastor Bekele Woldekida
Переглядів 26 тис.Місяць тому
" የህውሃት ጳጳስ አቦይ ስብሃት ናቸው " ጋሽ በቀለ ወልደኪዳን #interview #Bekele_woldekidan #mukrab_show
ኦርቶዶክስ ለሁለት ተከፈለች አላልኩም! ዮናታን አክሊሉ በምኩራብ ሾውYonatan Aklilu interview Mukrab show Marsil tv worldwide
Переглядів 67 тис.4 місяці тому
#yonatanaklilu #marsil_tv_worldwide @yonatanakliluofficial @MARSILTVWORLDWIDE
ኦርቶዶክስ ለሁለት ተከፈለ አላልኩም :: ዛሬ ምሽት ይጠብቁ
Переглядів 8244 місяці тому
ኦርቶዶክስ ለሁለት ተከፈለ አላልኩም :: ዛሬ ምሽት ይጠብቁ
'' ባለቤቴ ኤሚ በህይወቴ ባትኖር ኖሮ ...'' ዘማሪ ተከሰተ ጌትነት በምኩራብ ሾው ክፍል ሁለት Interview with Tekeste Getinet
Переглядів 5 тис.5 місяців тому
#interview #Tekestegetinet #talkshow #ተከስተ_ጌትነት #mikurab_Show
'' በአንዳንድ አገልጋዬች ቅር ተሰኝቻለሁ '' ዘማሪ ተከስተ ጌትነት የምኩራብ ሾው እንግዳ ክፍል አንድ Interview with Tekeste Getine
Переглядів 28 тис.5 місяців тому
#Tekeste_Getinet #ተከስተ_ጌትነት #interview #talkshow #mukrab_Show
' ዘፈን ጀመርኩ ስለው አለቀሰ ' ዘማሪ ኢላሻ ፍቃዱ በምኩራብ ሾው ድንቅ ቃለምልልስ Interview with Illasha Fikadu
Переглядів 21 тис.5 місяців тому
#Illasha_fikadu #interview #talkshow #Mukrab_Show #Aklile_Shimels
'' ልጆቼን በክፍያ ምክንያት ትምህርት አቆሙ '' ዛሬ ምሽት በምኩራብ ሚዲያ ይጠብቁ :: ደረጄ ሙላቱ
Переглядів 5426 місяців тому
'' ልጆቼን በክፍያ ምክንያት ትምህርት አቆሙ '' ዛሬ ምሽት በምኩራብ ሚዲያ ይጠብቁ :: ደረጄ ሙላቱ
ብዙዎች አልተረዱኝም አላወቁኝም | ሐዋርያው ጃፒ በምኩራብ ሾው ክፍል ሁለት| Interview with Apostel Japy part two
Переглядів 17 тис.8 місяців тому
ብዙዎች አልተረዱኝም አላወቁኝም | ሐዋርያው ጃፒ በምኩራብ ሾው ክፍል ሁለት| Interview with Apostel Japy part two
መሳሳት አልፈልግም ! ቆይታ ከሐዋርያው ብስራት ጋር ክፍል 1 | Interview with Apostel Bisrat part1New creation
Переглядів 27 тис.8 місяців тому
መሳሳት አልፈልግም ! ቆይታ ከሐዋርያው ብስራት ጋር ክፍል 1 | Interview with Apostel Bisrat part1New creation
እርግምሃለው የሚሉ ፓስተሮች ሀሰተኞች ናቸው| ፓስተር ሜሮን ወልደኃዋርያት | pastor Meron | Intrview part 2
Переглядів 3,5 тис.9 місяців тому
እርግምሃለው የሚሉ ፓስተሮች ሀሰተኞች ናቸው| ፓስተር ሜሮን ወልደኃዋርያት | pastor Meron | Intrview part 2
የሰለሞን ይርጋ የመጨረሻ ጊዜያቶች ከፓስተር ሜሮን አንደበት | pastor Meron weldehawariat | Solomon Yirga | Interview|part1
Переглядів 13 тис.9 місяців тому
የሰለሞን ይርጋ የመጨረሻ ጊዜያቶች ከፓስተር ሜሮን አንደበት | pastor Meron weldehawariat | Solomon Yirga | Interview|part1
የትንሳኤው ሀይል ስበከት | ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ | ክፍል ሶስት preaching with prophet tilahun Tsegaye
Переглядів 1,7 тис.10 місяців тому
የትንሳኤው ሀይል ስበከት | ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ | ክፍል ሶስት preaching with prophet tilahun Tsegaye
የትግራይን ህዝብ ይቅርታ እጠይቃለሁ ... ዘማሪ ኤፍሬም አለሙ ያደረገው ድንቅ ቃለምልልስ :: Interview with Singer Ephrem Alemu
Переглядів 45 тис.10 місяців тому
የትግራይን ህዝብ ይቅርታ እጠይቃለሁ ... ዘማሪ ኤፍሬም አለሙ ያደረገው ድንቅ ቃለምልልስ :: Interview with Singer Ephrem Alemu
በይሉኝታ ነው ሀሰተኞች ጋር የሄድኩት ! ከዘማሪ ቴዲ ታደሰ ጋር የተደረገ ልዩ የበአል ቆይታ :: Interview with Teddy Tadesse
Переглядів 40 тис.10 місяців тому
በይሉኝታ ነው ሀሰተኞች ጋር የሄድኩት ! ከዘማሪ ቴዲ ታደሰ ጋር የተደረገ ልዩ የበአል ቆይታ :: Interview with Teddy Tadesse
የትንሳኤው ሀይል ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ ስብከት ክፍል ሁለት prophet Tilahun Tsegaye preaching part two
Переглядів 1 тис.11 місяців тому
የትንሳኤው ሀይል ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ ስብከት ክፍል ሁለት prophet Tilahun Tsegaye preaching part two
የትንሳኤው ሀይል ስበከት | ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ ክፍል አንድ | preaching with prophet Tilahun Tsegaye part one
Переглядів 10 тис.11 місяців тому
የትንሳኤው ሀይል ስበከት | ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ ክፍል አንድ | preaching with prophet Tilahun Tsegaye part one
ሀሰተኛ ህዝብ ሆይ ተመለስ ከአገልጋይ ሀንኤል ጋር የተደረገ ቆይታ ክፍል ሁለት Intrview with Haniel Kurema
Переглядів 4,1 тис.11 місяців тому
ሀሰተኛ ህዝብ ሆይ ተመለስ ከአገልጋይ ሀንኤል ጋር የተደረገ ቆይታ ክፍል ሁለት Intrview with Haniel Kurema
ሙስሊም እያለሁ ጌታ ጠራኝ ! ከአገልጋይ ሀንኤል ኩረማ ጋር በምኩራብ ሾው የተደረግ ቆይታ ክፍል አንድ | Interview with Haniel Kurema
Переглядів 15 тис.11 місяців тому
ሙስሊም እያለሁ ጌታ ጠራኝ ! ከአገልጋይ ሀንኤል ኩረማ ጋር በምኩራብ ሾው የተደረግ ቆይታ ክፍል አንድ | Interview with Haniel Kurema
ቆይታ ከወንድም ሀንኤል ከሩማ ጋር በቅንጭብታ
Переглядів 1,1 тис.11 місяців тому
ቆይታ ከወንድም ሀንኤል ከሩማ ጋር በቅንጭብታ
አነጋጋሪ ቃለምልልስ ፓስተር ሔኖክ ሲንገሌ ከምኩራብ ሾው ጋር Henock Singele Aromnium Church
Переглядів 6 тис.Рік тому
አነጋጋሪ ቃለምልልስ ፓስተር ሔኖክ ሲንገሌ ከምኩራብ ሾው ጋር Henock Singele Aromnium Church
ገንዘብ ኢየሱስን እየተካ ነው | ከሐዋሪያው ቶማስ ምትኩ የተደረገ ቃለመጠይቅ ክፍል ሁለት Thomas_Mitiku interview part two
Переглядів 12 тис.Рік тому
ገንዘብ ኢየሱስን እየተካ ነው | ከሐዋሪያው ቶማስ ምትኩ የተደረገ ቃለመጠይቅ ክፍል ሁለት Thomas_Mitiku interview part two
የቤተክርስቲያኑ መሬት በስሙ ነው .. ከሐዋሪያው ቶማስ ምትኩ ጋር ቆይታ ክፍል ሁለት በቅንጭብታ
Переглядів 1,4 тис.Рік тому
የቤተክርስቲያኑ መሬት በስሙ ነው .. ከሐዋሪያው ቶማስ ምትኩ ጋር ቆይታ ክፍል ሁለት በቅንጭብታ
ሐዋርያው ቶሚ ያልተጠበቀ ምላሽ ሰጠ | ከምኩራብ ሾው ጋር የተደረገ ቃለመጠይቅ ክፍል አንድ Apostel Thomas Mitiku Interview
Переглядів 14 тис.Рік тому
ሐዋርያው ቶሚ ያልተጠበቀ ምላሽ ሰጠ | ከምኩራብ ሾው ጋር የተደረገ ቃለመጠይቅ ክፍል አንድ Apostel Thomas Mitiku Interview

КОМЕНТАРІ

  • @WerkeAlemu
    @WerkeAlemu 2 дні тому

    Eebifaamiii

  • @MisganawBirhanu
    @MisganawBirhanu 2 дні тому

    Betam enamesegnalen yihin yewengel arbegnan silegabezkiln tebarkenbetal ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DemerashGimija
    @DemerashGimija 3 дні тому

    "Date አረግ ነበር" ማለት በአማርኛ ብሎም በአማኝ ቋንቋ ማለትም ዳግም የተወለደ ( born agin) ክርስቲያን ቋንቋውን መጠቀምና ድርጊቱንም መለማመድ አለበትን? ለማለት የተፈለገው ለሌሎች ጥያቄ እንዳይፈጥር ነው

  • @Jedidiahtamene7374
    @Jedidiahtamene7374 5 днів тому

    Theology ምን ማለት ነው?! መጀመሪያ እግዚአብሔር እንዴት ይጠናል??

  • @moamegersa4868
    @moamegersa4868 5 днів тому

    Be econyinet koyen bibal yishalal. Dating tinish termu des ayilim!

  • @nardoslema9395
    @nardoslema9395 7 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @solomonlemma9239
    @solomonlemma9239 7 днів тому

    ራዕይ የሌለው ሕዝብ ይገለበጣል ስለዚህ ባለራዕ ይባላል እንደ እ/ሔር ቃል :: ነብዩ ሳሙኤል ባለራዕይ ነበር ::ባለራዕይ ነው እንዴ የሚያስደነግጠው የሞለኮቱ ባሕርይ ተካፋዮች ነን በእኔ እምነት ባልራዕይ ተብሎ ሰው ቢጠራ ችግር የለውም:: ስጀምር ራዕይ የሌለው ሕዝብ ይገለበጣል ይላል ስለዚህ ለእያንዳንዱ አካሔድ ራዕይ ያስፈልገናል እላለሁ: ወንድሜ አክሊለ ተባረክልኝ: ምክራብን እከታተላለሁ ጥያቄዎችሁ የበሰለ እንደ ትዕግስት እጅጉ ስለሆነ ሰሎሞን ለማ ከቦስተን

  • @BeleteWolde-gz4os
    @BeleteWolde-gz4os 7 днів тому

    አዳም ህያው ነብስ ነው ፤ እየሱስ ህይወትን የሚሰጥ መንፈስ ነው ፤

  • @birhanukarisa6532
    @birhanukarisa6532 8 днів тому

    ዋው ምን አይነት ቅንነት የበዛበት፣ በሳል ምልልስ አቤት ጨዋነት ጆስዬ we love you so much for everything ❤❤❤❤❤

  • @birhanukarisa6532
    @birhanukarisa6532 8 днів тому

    ጆስዬ አንተ እኮ በረከታችን ነህ ከልጅ ሆኘ የአንተ ከእግዚአብሔር ጋር directly connect የሚያደርጉ መዙሙሮችህ ስሰማ ነው የደኩት ተባረክልኝ❤❤❤

  • @davegedefaofficial1350
    @davegedefaofficial1350 8 днів тому

    Abeni❤🖐

  • @belhumamo797
    @belhumamo797 9 днів тому

    ዮሴፍ የናንተ ቤተሰብ ጌታ በነገራቸሁ ሁሉ የረዳቸሁ ቤተሰብ ናቸሁ ስለናንተ ሁሌ ጌታን እባርካለሁ ተበሰረኩ

  • @mihiretkebede4048
    @mihiretkebede4048 9 днів тому

    ሳምዪ ተባረክ ጠያቂው ስርአትህ ደስ ይላል😊

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 9 днів тому

    ስልኩንእና አካውንቱን በእስክሪኑ የደረጀን በጣም ተባርኬበታለው በዝማሬው ጌታ ይባርከው ጀግና ሰውነው

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 9 днів тому

    ጌታ ሚፈልገው እንዲአይነቱን ሰው ነው ለመንግስቱ ስራ

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 9 днів тому

    ምድነው የድምፅ ጥራት ያንሳል

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 9 днів тому

    ዎሆ ደረጀ ሙላቱ በጣም ጀግና እውነተኛ የወንጌል ሰው ነው እውነትን ይጋፈጣል ጎበዝ ሰውነው በሱ ዝማሬ ተባርኪያለው በርታ🎉❤ ወንድሜ ጥሩ ምሳሌዬነህ ከጌታ በታች🎉❤

  • @DenuKula-i9t
    @DenuKula-i9t 10 днів тому

    Tebareklin lemlimiln keri zemenkin ybarkilin

  • @DenuKula-i9t
    @DenuKula-i9t 10 днів тому

    Joosi zemenik ybarek geta wistik baskemetew tsega tebarkenal tesertenal betam tebarekilin lemlimlin edante ainetoch bizuwochin yasnesalin

  • @InJesusName5
    @InJesusName5 10 днів тому

    Theology is a highly misunderstood concept among most Ethiopian church ministers, especially pastors, so that we see lots of anomalies that darkens and shadows the witnesses true Christians. What a pity!

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 10 днів тому

    አይ አቢኒዘር ለገሰ እደው አሉ ከሚባሉት ጌታን ከሚያከብሩ አንዱ ነበርክ ቀለህ ተገኘህ ምነው ስትዘምር ስታመልክ ጫት እየቃምክ ነበር ልል እደውትንሽ ቀረኝ በምርቃና ?ታድያ እደዛ ኡኡኡ የሚያስብልህ መድረክላይ ከዚህ ከዘቀጠ ንግግር አልገደበህም እረረረ ጌታሆይ ባክህ ከኔም ጭምር እየጠፋነው ናናና ቶሉ እደሴት አፍህን እያጣፈጥህ አበስ ገበርኩኝ አለች እናቴ

  • @ruth4961
    @ruth4961 10 днів тому

    You are blessed Sami you have touched so many soul with your song 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kalkidanmihretu8127
    @kalkidanmihretu8127 10 днів тому

    Tebareku

  • @user-uc9xk6nk3o
    @user-uc9xk6nk3o 10 днів тому

    ሰዉ የሚታይ፣ የሚዳሰስ ዉጫዊ ማንነትና የማይታይ ዉስጣዊ ማንነት ያለዉ ፍጡር ነዉ፡፡ ነፍስ መንፈስና ሥጋን ለያይተን ስንመለከት ችግር ዉስጥ እንገባለን አንዱ ከሌላ ጋር የተወሄደ እንጂ ተለይተዉ ይቆማል ማለት አደገኛ ነዉ፡፡ ለዚያም ነዉ በየዘመናቱ የስህተት ትምህርት ዉስጥ የተገባዉ፡፡ በመጀመርያ ክፍለ ዘመን የኖስትስ አስተምህሮም ይህንን በመከፋፈል ነዉ የመጣ፡፡ እኔ ድኛለዉ ስል በእግዚአብሔር ዓይን ጸድቃለሁ፣ ፍርድ የለብኝም ብዬ አምናለዉ ይህ አሁናዊ በክርስቶስ የሆነልኝ በእምነት ያገኘሁት ነዉ፡፡ ነገር ግን ቅድስናን በተመለከተ አሁን በክርስቶስ ቅዱስ ነኝ ደግሞም ዕለት ዕለት እየተለወጥኩኝ ወይም በአህምሮ እየተደስኩኝ የልጁን መልክ ለመምሰል በቃሉ በመንፈስ አደጋለሁ፡፡ አንድ ቀን ደግሞ ወደ ሙሉ ድነት እገባለሁ እርሱም በሥጋ ስለ መክበር፡፡ አሁን በእምነት ሆኛለሁ ነገ ደግሞ በአካል የትንሣኤን አካል እለብሳለሁ ያኔ መክበሬ ይረጋገጣል፡፡ ድኛለሁ እየደንኩኝ ነኝ እደናለሁም፡፡

  • @bezaassegu7384
    @bezaassegu7384 11 днів тому

    Amazing testimony! Thank you for sharing Abenezer! Very inspiring ❤

  • @bonsoami5752
    @bonsoami5752 11 днів тому

    Hailu wonderful visionary preacher We love you

  • @feedelband205
    @feedelband205 11 днів тому

    ልክ ነው እኛም ስንሰማ ደንግጠናል ምክንያቱም ethio360 እንዴት አድርገው ጃንሆይን ከስልጣን እንዳስነሱ እናቃለን ጃንሆይ እንዲነሱ 360 ዎች ቀድመው በሚኒልክ ሳተላይታቸው ስለ ወሎ ድርቅ 1966 በማሳየታቸው ነው የደርግን አብዬት የቀሰቀሱት ከዛም መሬት ላራሹ እያሉከWashington DC በሚዘግቡት ዜና ብዙ ወጣቶችን በንጉሱ ላይ ተቃውሞ እንድያነሱ የቀሰቀሱት እነሱ ናቸው ይህንንም በቤተመንግስት አካባቢ ሲበሩ የነበሩ ጆፌ አሞራዎች ተመልክተው ለዘመዴ ወዲያው ነው ሹክ ያሉት ስለዚህ ታሪኩ እውነት ነው ማለት ነው ከጆፌ አሞራ በላይ እናውቃለን ማለት አንችልም እነ ሀብታሙና አበበ በለው የጃንሆይ ሚኒስትሮችን እነ አክሊሉ ሀብተወልድን በጃንሆይ ላይ ካሳመፁ በሁዎላ መች በዚህ አቆሙ ዞር ይሉና ጃንሆይን ካስነሱ በሁዎላ ደርጎችን ስልጣን ላይ እንዲወጡ ደጋግመው በ360 ከቀሰቀሱዎቸው በሁዎላም እነ መንግስቱ ስልጣን ተቆጣጠሩ ከዛም በ360 ሚዲያ የፍየል ወጠጤ ልቧ ያበጠባት የሚለውን የሽለላ ዘፈን በቀጥታ ከDC በምኒሊክ ሳተላይት ለቀቁት ትንሽም ሳይቆዬ 17 አመት ብቻ ለደርጎች እንዲገዙ ፈቅደው ሌላ የወሎ ድርቅ እንዲነሳ ዝናብ እንዳይዘንብ ሳተላይታቸው ላይ ረዘም ያለ ክንፍ አስገጥመው የወሎን ድርቅ እንደገና ቀሰቀሱት ይህንንም በወሎ ሰማይ ላይ ሲበሩ የነበሩ የዘመድኩን በቀለ ጆፌ አሞራዎች እና ጥንብ እንሳዎች አይተው ለዘመዴ እረ እነዚህ 360 እጃቸው ረጅም ነው እንድ ነገር እድርግ ብለው ጥንብ አንሳዎቹ ሹክ እንዳሉትና በስጦታ መልክም አንድ የአማራ ስጋ የለሌለው አጥንት እንዳበሉትና እሱም ደጋግመው ደም ያለበትን ስጋ እንዲያጎርሱት እንደጠየቃቸው ግዮን ሚዲያ ሹክ ብለውናል::360ዎች ትንሽ ቆይተው ደርግን እውርደው እነመለስን ስልጣን ላይ እንዲወጡ ማድረጋቸውን እንዚሁ የዘመዴ ጥንብ እንሳዎች ሹክ ብለውታል ታዲያ ይህንን የጥንብ አንሳ ወሬ እየሰማህ የምትጃጃል አማራ ካለህ ቢያንስ ቢያንስ ከዚህ በሁዎላ የዘመዴን ወሬ ስትሰማ አፍህንና አፍንጫህን በጆንያ ሸፍነህ ስማ ክርፋቱ ሀይለኛ ስለ ሆነ:

  • @hagerezegeye3845
    @hagerezegeye3845 11 днів тому

    ወይ ክርስቲያና እንደቁም ነገር ብሬክ አድርገንሌላ ዴት አደርግ ነበር በጣም ያሳፍራል.

  • @amareasres9692
    @amareasres9692 12 днів тому

    ዪጎ- ምስራቅ ኤምኬሲ - ነብይ ጥላሁን -ቀጣይስ 😮

  • @akliluayele9204
    @akliluayele9204 12 днів тому

    እንወዳሃለን ሰሌ 😘🙏

  • @user-nt6zj4fl9s
    @user-nt6zj4fl9s 12 днів тому

    Enwadhlan abeni

  • @derejetsegaye9797
    @derejetsegaye9797 12 днів тому

    ይሄ ሰውዬ ለካ የቸርች ቸኮራ ነው

  • @AbebechWorku-ry7vx
    @AbebechWorku-ry7vx 13 днів тому

    እኔ በጣም ነው የማከብረው መዙሙሮቹ መልክት ናቸው ጀሬ አባት ተባረክ

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 13 днів тому

    ቃለሂወት ቤተክርስቲያን ትውልድን በየቸርቹ እድል እየሰጡ ታስተምራለች ልትደነቅ ይገባል🎉❤

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 13 днів тому

    ብዙ አማኞች በመፃፍቅዱስ ትምርትቤት ገብቶ መማር ስንፍና አለብን ለዚነው የተሳሳቱ ትምርቶችን ምንሰማው ቤተክርስቲያናቶች ትውልዶችን ሊገፋፉ ይገባል

  • @Hiwot-ih3rt
    @Hiwot-ih3rt 13 днів тому

    😅😅😅😅

  • @Hiwot-ih3rt
    @Hiwot-ih3rt 13 днів тому

    የስነመለኮት ትምህርት እግዚአብሔር ሊጨመርበት ይገባል አለዛ ብዙ ክህደት የሚናገሩ ና የሳቱ አሉ በተቻለ መጠን በአማርኛ አውሩ ወይም በእንግሊዝኛ ተባርካችዃል

  • @mihretengidawork4026
    @mihretengidawork4026 13 днів тому

    ደስ የሚል አቀራረብ ነዉ. ጥያቄዎችህ እና ያነሳችኋቸው ሃሳቦች ስለ concert የተነሳውን ጨምሮ ገንቢዎች ናቸው ብዬ አምናለሁ . እግዚአብሔር ይባርካችሁ.

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 14 днів тому

    አቢኒ ጌታ የወደደው የመረጠው እና የፈለገው እና ያዳነው ልጅነው

  • @abrhamteferi2692
    @abrhamteferi2692 14 днів тому

    ቱሁትና ሰው አክባሪም በሳል ልጅ ናት አቤን በሷ ተባርኳል

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 14 днів тому

    ሀሳባችሁን ተረድቼአለሁ እናንተ ትምህርቱን ካጠናቀቃችሁ በኋላ በዚህ መልክ ማንም አገልጋይ እንዲማር እያላችሁ ነው ። ልትማሩ ስትፈልጉ መሻቱ በውስጣችሁ ሲመጣ ከቸርች አገልጋዮች ወይንም ጓደኞቻችሁ ቲዎሎጂ ብንማር ጥሩ ነው ለአገልግሎታችን ያላችሁት ሰው ነበረ? ያን ከረጋችሁ ደስተኛ እሆንባችኋለሁ ። ከጨረሳችሁ በኋላ ይሄን ማለታችሁ ትንሽ ይከብዳል። መማራችሁን አልቃወምም ። ይሄ ትምህርት በአማርኛ ፣ በኦሮምኛ ፣ በትግሬኛ ወዘተ ቋንቋ ይሰጣል ወይ? ብዙዎቹ አገልጋዮች ወደ አገልግሎት የገቡት ብዙ ትምህርት ባልተስፋፋበት ጊዜ ሊሆን ይችላልና የእንግሊዘኛውን ቋንቋ በማወቅ በኩል ሊቸገሩ ይችላሉ እነዚህን ከግምት ብትወስዱ መልካም ይመስለኛል። በዚህ መልክ አገልጋዮችን አልተማራችሁም ለማለት ተዘጋጅታችሁ የመጣችሁ ይመስለኛል። በተረፈ አቤነዘር ይጎ ስታገለግል አውቅሀለሁ ህብረቱን ትመራ ነበር ለሌሎች ወንድሞችና እህቶች እንኳን ዝማሬ እንዲመሩ እድል አትሰጥም ነበር። ሁሉን ነገር በፍቅር ማረጉ ጥሩ ነው። ከቸርቿም መውጣት ምክንያቱ እውቀት አለን ሳይሆን አይቀርም።

  • @tiitiy2170
    @tiitiy2170 14 днів тому

    Dear Singer Ebenezer, I believe what you said is genuinely true ,God bless you more, you and you Family's .The interviewer why did you said he was separated with his wife on the title is it means you encourage divorce? He said he was dating his wife and they we're separated when they were dating not after she became his wife.please correct your title Think if someone said to you like that 42:01 .

  • @habenumobile
    @habenumobile 14 днів тому

    በጣም ጥሩ ኢንተርቪው ነው ብዙ ነገር ተምረንበታል ግን አንድ አስተያየት አለኝ ጠያቂው ስልክ ተደውሎለት ቴክስት መለሰ እና አንተ ያላከበርከውን ኢንተርቪው እኛ እንዴት እንየው ሌላ ጊዜ ኢንተርቪው ስትገባ እባክህ ስልክህን አሰቀምጠህ ግባ በተረፈ በርታ

  • @MulukenBalcha
    @MulukenBalcha 14 днів тому

    የድምፅ ጥራት ችግር አለበት ቃለ መጠይቁ በዚህ ብቻ ላይ ሳይሆን ሌሎችም ቃለ መጠይቆች ላይ አስተውያለው አኪዬ ይሄን ብታስተካክል

  • @JesusisComingsoon-hl5ee
    @JesusisComingsoon-hl5ee 14 днів тому

    መፅሐፍ ቅዱስ ይነበብ ባለራእይ አለ ይኖራልም!ለማለት ቢከብድም ለናንተ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ነው

  • @TirungoDawit
    @TirungoDawit 14 днів тому

    Ab berekatachn

  • @DKidane346
    @DKidane346 14 днів тому

    Eraa please make the voice and sound correct it is horrible

  • @Meazameazaphilipos
    @Meazameazaphilipos 14 днів тому

    ጆስዬ አደራ አንተጋ ያለውን መልካም ነገር እንዳታጠፋ በየቸርች አገልግል

  • @derejebekalu6618
    @derejebekalu6618 14 днів тому

    Mekurab Media betam iketatelihalehu. Tebarek programochih disciplined nachew. Ahun gin yayehubih light lay yarekew ye ibab milikit new

  • @selamawithaile6129
    @selamawithaile6129 14 днів тому

    ጌታ ዩጎ አለክ ከዛ ውጣ አለክ ከዛ መሰረተ ክርስቶስ ከዛ ጥሌ ጋር አረ እፈሩ እግዚአብሔር ፍሩ መዞር ወይም ገንዘብ ብትሉ ምክንያቱም ሞዬ እንድትዞሩ ስለማይፈቅድ በዚ ምክነያት ወጣክ እንደዛ ሞዬ አሳድጎችሁ በገንዘብ ጥማት የሱን ልብ ሰብራችሁ ሄዳችሁ አሳፋሪዎች ናችሁ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ

    • @user-ui9ky4xr6h
      @user-ui9ky4xr6h 11 днів тому

      በደንብ ሰምተሽው ከሆነ አሁንም ዩጎ ሄዶ እንደሚያገለግል ተናግሯል ይህ ማለት በአንድ ሀሳብ ተለያዩ እንጂ አሁንም ወዳጆች ናቸው

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 11 днів тому

      ​@@user-ui9ky4xr6hwell he shouldn't talk at all " Hammettaya hulla

    • @selamawithaile6129
      @selamawithaile6129 10 днів тому

      @@user-ui9ky4xr6h ሰምቻለሁ የሰው ልብ ካቆሰሉ በሆላ ይሁን አሁንም ወዳጅ ናቸው ቀጠለእኮ ለሌላውስ